No media source currently available
የዚህ ሳምንት ፐሮግራም በቀድሞ ስሙ Snoop Dogg በአዲሱ ስሙ ደግሞ Snoop Lion ተብሎ የሚጠራውን የራፕ አቀንቃኝ ዜማዎችን አካቷል። አዳዲስ ከወጡ አልበሞቺ መካከል በBillnoared ስንጠረዢ ላይ ብሺያጭ ከአንድኛ እስክ ሶስትኛ የበላይነቱን የያዙትን እና እንዲሁም ከመቶዎቹ ምርጥ ዜማዎች መካከል ከአንድኛ እስክ ሶስትኛ የዎጡትን ዜማዎች አካቷል።