በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ መንግስት በዜጎቹ ላይ ስለላ ያካሄዳል ሲል አንድ የሰብአዊ መብት ቡድን ገለጸ


የኢትዮጵያ መንግስት በዜጎቹ ላይ ለመሰለልና በውጭ ሀገራት የሚኖሩትን ኢትዮጵያውያን እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር ሲል ከቻይና፣ ከኢጣልያና ከጀርመን የተገኙ የተራቀቁ ሶፍትዌሮችን ይጠቀማል ይላላ Human Rights Watch ያወጣው ዘገባ።

Felix Horne በአለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ድርጅት አፍሪቃን በሚመለከት ጉዳይ ጥናት ያካሄዳሉ። የኢትዮጵያ መንግስት በአገር ውስጥና በውጭ ሃገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውን ለሚያደርጓቸው የስልክ ጥሪዎችም ሆኑ ለኢንተርነት የመልእክት ልውውጦች ገደብ የሌለው ተደራሽነት አለው ይላሉ።
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:21 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:21 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG