አዳነች ፍሰሀየ —
New York Times ጋዜጣ በግጭቶች በመናወጥ ላይ ባለቸው ማዕከላዊት አፍሪቃ ሪፑብሊክ የመዲናይቱ ከነቲባ የሆኑት ሴት ለጊዚያዊ ፕረዚዳንትንት ባለፈው ስኞ እንደተመረጡ የደስታ ጩኸትና እልልታ እንዳስተጋባ ዘግቧል።
የ 58 አመት እድሜ የሆኑት ካትሪን ሳምባ-ፓንዛ የመጀመርያ ሴት የሀገሪቱ መሪ ይሆናሉ። ሀገሪቱን ወደ ብሄራዊ ምርጫ እንድታምራ እንዲያደርጉ ነው የሚጠበቀው።
ግብጽ ለረዥም ጊዜ ሀገሪቱን የገዙት የቀድሞውን ፐዚዳንት ሆስኒ ሙባረክን ከስልጣን ያሰወገድውን ህዝባዊ አመጽ ሶስተኛ አመት ለማክበር በምትዘጋዝጅበት በአሁኑ ወቅት ብሄራዊ አንድነት እንደማንጸባረቅ ፋንታ በሀገሪቱ ያለው ቁጣ የታከለበት ልዩነት በጉልህ እንዲታይ እያደረገ ነው ይላል ሎስ አንጀለስ ታይምስ ጋዜጣ ላይ የወጣ ጽሁፍ።
ዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ በበኩሉ ደቡብ ሱዳን እአአ በ 2011 አም ከሶስት አመታት በፊት ማለት ነው ከሱዳን በተገነጠለችበት ወቅት ውጥረት አስፍኖ አዲሲቱን ሀገር ያሽመደምዳል የሚል ስጋት ያሳደረው ነዳጅ ዘይት ነበር። አሁን ግን ሀገሪቱን ከውድቀት ለማዳን ለሚደረገው ጥረት ዋና አነሳሽ ሀይል ሆኗል ይላል። ዝርዝሩን ያድምጡ።