በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲስ የኦሮሞ ድርጅት ተቋቋመ


ቆይታ፥ አዲስ ከተመሠረተው «የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር» ሊቀ መንበር ከአቶ ሌንጮ ለታና፥ «ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር» አንደኛው አንጃ ቃል አቀባይ አቶ ቦሩ በራቃ ጋር !

የቀጣዩ ሳምንታዊ ፕሮግራም «ዲሞክራሲ» እንግዶችን ባንድ ላይ አቅርበን ለማወያየት ያደረግነው ሙከራ፥ በአንደኛው ወገን ተቀባይነት ስላላገኘ ያነጋገርናቸው በተናጠል ነው።

ሁለቱንም ያወያየው፥ የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢ ሰሎሞን ክፍሌ ነው።


please wait

No media source currently available

0:00 0:11:46 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG