በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ በጋዜጦች


ኤንሪሽ ቦል ፋውንዴሽን
ኤንሪሽ ቦል ፋውንዴሽን
ኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት መብቶች እንዲከበሩ ለሚጥይቁ የአለም ለጋሾች ረድኤት ማቅረቡ ከባድ እንዲሆንባቸው እያደረገች ነው ይላል ክርስችያን ሳይንስ ሞኒተር ጋዜጣ ላይ የወጣ ጽሁፍ።

Heinrich Boll Foundation የተባለው የጀርመን የረድኤት ተቋም ከሚያንቀሳቅሳቸው በርካታ ፕሮግራሞች አንዱ የአዲሱ የኢትዮጵያ አገልግሎት ባለስልጣን ልዩ ትኩራት ሳበ። አዲሱ አገልግሎት የህዝባዊ ድርጅቶች አስተሳሰቦችን ማገድና መገደብ የጀመረ ነው ይላል ጋዜጣው።

ኢትዮጵያ ውስጥ ከብዙ አመታት በፊት የወጣው አዲስ ህግ አሁን በተግባር ላይ እየዋለ ነው። አዲሱ ህግ ከአንድ ከመቶ በላይ የሚሆን ገንዘብ ከሀገር ውጭ ምንጮች የሚያገኙ የረድኤት ድርጅቶች ልጆችን፣ የአካል ጉዳቶኞችን፣ ዲሞክራስያዊ ትምህርቶችን፣ ሌሎች ህዝባዊ ማህበራትን የሚመለከትም ቢሆን ስለ ሰብአዊ መብት ጉዳዮች እንዲያስትመሩ አይፈቅድም ይላል ጋዜጣው።

AMH-af-Ethiopia-Press-Review-3-1-13
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:15 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG