በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ በጋዜጦች


A Dreamliner Boeing 787 lands at Bole International airport in Addis Ababa, Ethiopia
A Dreamliner Boeing 787 lands at Bole International airport in Addis Ababa, Ethiopia
abcNews የተባለው የ United States የዜና አውታር ድረ-ገጽ በዘገበው መሰረት የኬንያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስኪያጅ Titus Naikuni የኬንያ፣ የኢትዮጵያና የደቡብ አፍሪቃ አየር መንገዶች እንዲዋሃዱ ባለፈው ወር ሀሳብ አቅርበዋል። ይሁንና የታሰበበት ጉዳይ ቢሆንም ተግባራዊ ሊሆን አይችልም ሲል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምላሽ ሰጥቷል። ሶስቱ አነስተኛ አየር መንገዶች በተናጠል መጻኢውን የመወዳደር አቅም አይኖራቸውም በሚል ነው Naikuni ሃሳቡን ያቀረቡት።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምክትል ፕረዚዳንት ይስሀቅ ዘወልደ በበኩላቸው ደረጃውን የማጠናከሩ ጉዳይ በአዎንታዊ መልክ የሚታይ ነው። የውህደቱ ጉዳይ ግን የሚሆን አይመስለኝም ብለዋል።

ሌሎች ርእሶችም አሉ እንድታደምጡ እንጋብዛለን።
AMH-af-Ethiopia-Press-Review-12-21-12
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:07 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG