በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓይን መስታወት መላጥ በሽታ ምንነት፥ መንስኤና ሕክምና


ኮርኒያ
ኮርኒያ
«ኮርኒያ» በመባል በሚታወቀው የዓይናችን ክፍል የሚደርስ የህመም ሁኔታዎች አስመልክቶ ከአድማጮች ለደረሱን ጥያቄዎች የተሰጠ የባለ ሞያ ማብራሪያ ነው።

ጥያቄዎቹን ያደረሱን፥ አቶ አለሙ ተካ ከአሰላ እና ዓይንዓለም ብሩ ከጀርመን ፍራክፈርት ከተማ ናቸው።

የኮርኒያ ምርመራ
የኮርኒያ ምርመራ


ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን የዓይን ቀዶ ህክምናና የዓይን ነርቭ ህክምና ባለሞያው ዶ/ር ወርቅዓየሁ ከበደ ባሁኑ ወቅት በሉዛን ስዊዘርላንድ በዓይን ህክምና ጥናትና ምርምር ሥራ ላይ ይገኛሉ። ካሁን ቀሰምም ለበርካታ ዓመታት በጎንደር የህክምና ትምህርት ቤት በህክምና መምህርነት አገልግለዋል።

please wait

No media source currently available

0:00 0:07:53 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:53 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG