በእንግሊዝኛ የሚወጣው ሣምንታዊው ሪፓርተር ጋዜጣ ባለፈው ቅዳሜ ዕትሙ የኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጄንሲ መንግሥታዊ ያልሆኑ አሥር ድርጅቶችን እንደዘጋና 476 የሚሆኑትን እንዳስጠነቀቀ ፅፏል።
ከእነዚህም ድርጅቶች መካከል የእስላማዊ ሃይማኖት ጥናት ማዕከልና የአወሊያ ትምህርት ተቋሙ እንደሚገኙበትና ባለፈው ሐሙስ በጉዳዩ ላይ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት በጎ አድራጎት ድርጅቶችን የሚቆጣጠረው መሥሪያ ቤት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አሰፋ ተስፋዬ የሙስሊም ተቋማቱ ከተመሠረቱበት የበጎ አድራጎት ዓላማ ውጭ በሃይማኖት ጉዳዮች ስለተሣተፉ ነው ማለታቸውን ጠቅሷል።
ትዝታ በላቸው ወደ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጄንሲ ስልክ ደውላ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊውን አቶ አህመድ ሰይድን አነጋግራለች።