በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫና ሳንዲ የባህር ማዕበል


ምርጫና የባህር ማዕበል
ለዩናይትድ ስቴትስ አጠቃላይ ምርጫ ዕለት አንድ ሣምንት ብቻ ሲቀር ምሥራቅ ክፍሏ ግዙፍና እጅግ ኃይለኛ በሆነው የባሕር ማዕበል ተመትቷል፡፡ ስፋት ባለው አካባቢም የኃይል መቋረጥ ደርሷል፡፡


በዚህ ሁኔታ ውስጥ ዘመቻዎቻቸውን ማካሄድ ያልቻሉት ሁለቱ ፕሬዚዳንታዊ ተፎካካሪዎች የዴሞክራቲክ ፓርቲው ዕጩ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ እና የሪፐብሊካን ፓርቲው ሚት ራምኒ የምረጡኝ ዘመቻዎቻቸውን ለማቋረጥ ተገድደዋል፡፡


አሁን ለምርጫው ዕለት የቀሩት አምስት ቀናት ብቻ ናቸው፡፡
ማዕበሉ በምርጫው ሂደት ላይ ያለውና የሚኖረው አንድምታ ምን ይሆን? የቪኦኤው ሪፖርተር ጂም ማለን ያጠናቀረው ዘገባ አለ፤

please wait

No media source currently available

0:00 0:04:46 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG