በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በእስራኤል ለስቃይና ለእንግልት ተዳረግን ይላሉ


ለዓመታት፥ «ይሄ ነው፤» የሚሰኝ የተጨበጠ እጣቸውን ሳያውቁ የቆዩትም ሆኑ፤ እጅግ አደገኛ በሆኑ የስቃይ መንገዶች አልፈው ትኩስ የደረሱት፤ ከእለት ወደ እለት እየተባባሰና እየከፋ ለሚሄድ የኑሮ ሁኔታ እየተዳረግን ነው፤ ይላሉ።

እስራኤልን በመጠለያነት የተጠጉ፥ ብዙ ተጉዘውና አያሌ ያሉ ድንበሮች አቋርጠው ከዚያች አገር የገቡ፥ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች፥ በተለያዩ እስር ቤቶችና ማቆያዎች ያሉበትን አያያዝ ጨምሮ፥ መጪ እጣችን አደጋ ላይ ወድቋል፤ እያሉ ነው።

please wait

No media source currently available

0:00 0:07:45 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG