በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሁለተኛ ዙር ክርክር ሲተነተን


ፕሬዝዳንት ኦባማ እና ተፎካካሪያቸው ሮምኒ
ፕሬዝዳንት ኦባማ እና ተፎካካሪያቸው ሮምኒ
በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻዎች ላቅ ያለ ግምት የሚሰጠው የፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ሁለተኛ ዙር ክርክር በሳምንቱ መጀመሪያ በኒው ዮርኩ የሆፍስትራ (Hofstra) ዩኒቨርሲቲ ሞቅ ባለ እሰጥ አገባ ተከናወነ።

የ2012ቱ ተፎካካሪዎች በዲሞክራቲክ ፓርቲው እጩ በወቅቱ የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማና በሪፐሊካኑ ተቀናቃኛቸው ሚት ሮምኒ መካከል የተካሄደውን የዚህን ክርክር፥ ይዘት፥ አንድምታና ከክርክሩ የተቀሰሙ ቁምነገሮች ላይ የቀረበ ትንታኔ ከዚህ ያድምጡ።

ሞያዊ ትንታኔውን የሰጡት፥ በሳንበርናንዲኖው የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህርና የኅግ ባለ ሞያውን ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማሪያምን ናቸው።

please wait

No media source currently available

0:00 0:09:28 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG