በልማድ «የስኳር በሽታ» በሚል ጥቅል ስያሜ የሚታወቀውን የሕመም ዓይነት ተከትለው የሚከሰቱ ሌሎች ሕመሞች ጨምሮ ከአድማጮች ለደረሱ ጥያቄዎች የተሰጠ ሞያዊ ማብራሪያ ነው።
ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡት ዶ/ር ኤልያስ ሲራጅ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በPensalvania ክፍለ ግዛት በTemple University የሕክምና ትምህርት ተባባሪ ፕሮፌሰርና የስኳር ሕክምና ፕሮግራም ዲሬክተር ናቸው።
በሕመሙ ምንነትና መንስኤ፥ ምልክቶችና ህክምና ላይ ያተኮረ ቃለ ምልልስ የመጀመሪያና ሁለተኛ ክፍል ቀጥሎ ቀርቧል።