በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሱዳንና የደቡብ ሱዳን ስምምነት

Sudan's President Omar al-Bashir (L) and his South Sudanese counterpart Salva Kiir walking in a hotel in Addis Ababa on September 24, 2012
Sudan's President Omar al-Bashir (L) and his South Sudanese counterpart Salva Kiir walking in a hotel in Addis Ababa on September 24, 2012
ሱዳንና ደቡብ ሱዳን ባለፈው ሳምንት የነዳጅ ዘይት ስምምነትን ያካተተ የጸጥታና የኢኮኖሚ ትብብር መፈረማቸው ይታወቃል። ይሁንና ወደ ጦርነት አፋፍ አድርሰዋቸው የነበሩት ጉዳዮች ገና አልተፈቱም።

የደቡብ ሱዳን ነዳጅ ዘይት ወደ ውጭ ሲላክ በሰሜን ሱዳን ቱቦዎች ማለፉ እንዲቀጥል። የሁለቱም ሀገሮች ህዝቦች፣ ሸቀጦችና እንስሳት እንደልብ ሊገቡና ሊወጡ የሚችሉበት ቀጠና እንዲፈጠር ነው ሁለቱ ሀገሮች ስምምነት የፈረሙት።

ስለ ስምምነቱ አንጋፋ የፖለቲካ ተንታኝ አቶ መድሀኔ ታደሰ ያብራሩልናል።
AMH-af-Sudan-South-Sudan-Agreement-10-1-12
please wait

No media source currently available

0:00 0:22:17 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG