በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኖርዌይ ኢትዮጵያዊያን ተቃውሞ


ኖርዌይ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ኦስሎ ላይ ሠልፍ እያደረጉ ነው፡፡

ኖርዌይ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን አስገድዶ ወደሃገራቸው የመመለስ እርምጃ ከፊታችን መጋቢት 6 ጀምሮ ሥራ ላይ መዋሉን በመቃወም ጉዳዩ የሚመለከታቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ባለፈው ዓርብ እና ትናንት ሰኞ ሠልፍ አድርገው ውለዋል፡፡

ሰሎሞን ክፍሌ የስደተኞቹን ተወካዮች አነጋግሯል፡፡

ዘገባውን ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG