በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጋቢና ንቃት | ቆይታ ከዘላን የጥበብ እና ባህል ማእከል መስራች ሀና ኃይሌ ጋር


.
.

ሀና ኃይሌ የአሁን ጊዜ (ኮንቴምፖራሪ) ገጣሚ ጸሃፊ እና የባህል ባለሞያ ናት፡፡ በዚህ በያዝነው ዓመት ውስጥ ከወዳጅ ዘመዶቿ ያሰባሰብችን ገንዘብ ተጠቅማ ህልሟን ለማሳካት ከ 500 ሰው በላይ የሚችል የባህል እና የስነ ጽሁፍ ማዕከል ተከራይታ ስራ ጀምራለች፡፡የተጓዘችበት መንገድ ቀላል እና ከተግዳሮት የጸዳ አልነበረም፡፡ "የወጣትነት ህልሜ ሊሳካ ነው!" ብላ መደሰት በጀመረችበት አፍታ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ታማሚ ተገኘ እና ያልተጠበቀ አዲስ ፈተና መጋፈጥ ግዴታ ሆኖባታል፡፡ ከሀና ኃይሌ ጋር በነበርን ቆይታ ስለወጣትነት፣ ስለ ኪነ-ጥበብ፣ ስለ ንግድ ስራ እንዲሁም መውደቅ እና መልሶ ማንሰራራትን ስለመሰሉ ጉዳዮች አውግተናል እናያለን፡፡ ታዳምጡት ዘንድ ጋብዘናችኋል፡፡

ጋቢና ንቃት | ቆይታ ከዘላን የጥበብ እና ባህል ማእከል መስራች ሀና ኃይሌ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:30:03 0:00

XS
SM
MD
LG