No media source currently available
ሀና ኃይሌ የአሁን ጊዜ (ኮንቴምፖራሪ) ገጣሚ ጸሃፊ እና የባህል ባለሞያ ናት፡፡ በዚህ በያዝነው ዓመት ውስጥ ከወዳጅ ዘመዶቿ ያሰባሰብችን ገንዘብ ተጠቅማ ህልሟን ለማሳካት ከ 500 ሰው በላይ የሚችል የባህል እና የስነ ጽሁፍ ማዕከል ተከራይታ ስራ ጀምራለች፡፡የተጓዘችበት መንገድ ቀላል እና ከተግዳሮት የጸዳ አልነበረም፡፡