በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጋቢና መዝናኛ፡ የኢትዮጵያዊያን የጥበብ ማህበረሰብ በሰሜን አሜሪካ


.
.

የኢትዮጵያዊያን የጥበብ ማህበረሰብ በሰሜን አሜሪካ አንደኛ ዓመቱን ከሰሞኑ አክብረዋል። በበይነ-መረብ ላይም እውቅ ከያኒያን የተሳተፉበት የኪነጥበብ ድግስ አዘጋጅቷል።በዛሬው የጋቢና መዝናኛ መሰናዶ ከድግሱ እንቋደሳለን። የማህበረሰቡን የአንድ ዓመት ጉዞም እንዘክራለን። አብራችሁን ቆዩ።

ጋቢና መዝናኛ፡ የኢትዮጵያዊያን የጥበብ ማህበረሰብ በሰሜን አሜሪካ
please wait

No media source currently available

0:00 0:30:07 0:00

XS
SM
MD
LG