በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጠ/ሚ ዐቢይ አህመድን የመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝት በተመለከተ ኢትዮጵያዊያን ምን አሉ?


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዱባይ ሸባብ አል አሊ ስታዲዮም ለተገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ንግግር አድርገዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዱባይ ሸባብ አል አሊ ስታዲዮም ለተገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ንግግር አድርገዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሰሞኑ ወደ ተባበሩት አረብ ኤመሬቶች በማቅናት በዚያ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ተገናኝተዋል።

ጉብኝታቸው በቀጠናው ለሚኖሩት እና በዓመታት ውስጥ ላልተገባ እንግልት ሲዳረጉ ለባጁ ኢትዮጵያዊያን ልዩ ትርጉም እንዳለው የሚጠቅሱ ፋይዳውን በመዘርዝር አወድሰውታል።

በአንጻሩ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የነበረው የውይይት መድረክ በዚያ የሚኖሩ ዜጎች ችግር በበቂ ሁኔታ ያልተወሳበት እና ስለ ሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ በቂ ማብራሪያ ያልተሰጠበት ነበር የሚል ቅሬታም ተሰምቷል።

ሙሉ ዘገባውን ያዳምጡ

የጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝትን በተመለከተ ኢትዮጵያዊያን ምን አሉ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:06 0:00



የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG