No media source currently available
ክራይስ ግሩፕ የተሰኘው የዓለም አቀፍ ቀውስ አጥኝ እና ተንታኝ ተቋም የአፍሪቃ ቀንድ ቅርንጫፍ ባልደረባ የሆኑት ሙሩዚ ሙታይጋ የጠቅላይ ሚስትሩ እርምጃ የቀውሱን ግዝፈት ጠቋሚ መሆኑን ተናግረዋል። ይሁንና የሰላም ተስፋ አሁንም እንዳልጨለመም ይሟገታሉ። ሀብታሙ ስዩም ነው ያናገራቸው ።