በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወላጅነት ጭንቀት የፈጠረው መላ -ሚዳቋ አሳታሚ -አጭር ቅኝት


ሚዳቆ አሳታሚ ድርጅት ላለፉት አምስት ዓመታት በርካታ የህጻናት መጻህፍትን አስነብቧል፡፡
ሚዳቆ አሳታሚ ድርጅት ላለፉት አምስት ዓመታት በርካታ የህጻናት መጻህፍትን አስነብቧል፡፡

የዛሬ አምስት አመታት ገደማ ጽዮን ኪሮስን አንዳች የወላጅነት ሀሳብ ይንጣት ገባ፡፡

ልጇቿ ከመጽሃፍት ጋር ወዳጆች እንዲሆኑ የምትጥረው የሁለት ልጆች እናት፣በወቅቱ ለልጆቿ የምታነባቸው እና ልጆቿን የምታስነብባቸው መጽሃፍት በባዕድ ቋንቋ የተጻፉ ፣የባዕድ ኑሮ የሚተርኩ የመሆናቸው ጉዳይ ከነከናት፡፡

‹‹ልጆቼ ከአድዋ መንገድ ይልቅ ኦክስፎርድ ስትሪትን ያውቁ ነበር›› ስትል የምታስታውሰው ጽዮን ፣ያ ጭንቀት ‹‹ሚዳቆ›› የተሰኘ መላ እንድትፈጥር አደረጋት፡፡

‹‹ሚዳቆ›› በጽዮን እና አጋሮቿ የተመሰረተ የህጻናት መጽሃፍት አሳታሚ ድርጅት ሲሆን፣ ከ10 በላይ የተረት፣ከ50 በላይ ደግሞ የንባብ ማስተማሪያ መጽሃፍትን በተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ለገበያ አቅርቧል፡፡

ሀብታሙ ስዩም በጋቢና መደብር መሰናዶው ከጽዮን ኪሮስ ጋር አውግቷል፡፡

የወላጅነት ጭንቅት የፈጠረው መላ -ሚዳቋ አሳታሚ -አጭር ቅኝት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:59 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG