በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮቪድ 19 መከላከያ እርምጃዎች ህገ-መንግስታዊነት


የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመቆጣጠር የፌዴራል እና የክልል መንግስታት የተለያዩ ርምጃዎችን እየወሰዱ ይገኛሉ።ከእነዚህ ርምጃዎች መካከል የተወሰኑት የመንቀሳቀስ መብትን በመሰሉ የዜጎች መብቶች ላይ ገደብ የሚጥሉ ናቸው።

እነዚህ የዜጎችን የጤና ደህነነት ታሳቢ ተደርገው እንደተጣሉ የሚነገርላቸው ገደቦች የህግ መሰረት አላቸው የላቸውም በሚለው ላይ ግን ሙግቶች ይነሳሉ። እነዚህን ገደቦች ከመጣል በፊት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጅ አስፈላጊ ነው አይደለም? የሚል ህገመንግስታዊ ሙግትም አለ።

ለእነዚህ እና ተያያዥ ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ሀብታሙ ስዩም ከአቶ እንዳልካቸው ገረመው ጋር ቆይታ አድርጓል።

አቶ እንዳልካቸው የህገመንግስታዊ ህግ እና መንግስታዊ አስተዳደር ምሁር ናቸው።ፌዴራሊዝምን ጨምሮ በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ምርምር ከማድረግ አልፈው በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመምህርነት አገልግለዋል።

የኮቪድ 19 መከላከያ እርምጃዎች ህገ-መንግስታዊነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:25 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG