በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ የገንዘብ ቅየራ ውሳኔ በምጣኔ ሀብት ባለሙያ ዐይን


.
.

ኢትዮጵያ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ስትጠቀምባቸው የነበሩ የወረቀት ገንዘቦች (ኖቶች) በአዲስ ለመተካት መወሰኗን ዛሬ አስታውቃለች።

አዲሶቹ የገንዘብ ዓይነቶች ህገወጥ የገንዘብ ዝውውርን እና ሙስናን የመሰሉትን ወንጀሎች ለመከላከል መፍትሄ ይሆናሉም ሲሉ የመንግስት ባለስልጣናት አስታውቀዋል።

ለመሆኑ ይሄ እርምጃ በኢትዮጵያዊያ ምጣኔ ሀብት እና በኢትዮጵያዊያን ኑሮ ላይ ምን ዓይነት አወንታዊ እና አሉታዊ ለውጥ ያመጣል?

በዚህ እና ተያያዥ ጥያቄዎች ላይ ማብራሪያ ይሰጡን ዘንድ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል ባልደረባ የሆኑትን፣የምጣኔ ሀብት እና ፋይናነስ ጉዳዮች ተመራማሪውን ፕ/ር ዓለማየሁ ገዳን ጠይቀናል።

ሙሉ ቃለምልልሱን ለማዳመጥ ከስር የሚገኘውን መዳረሻ ይጫኑ።

የኢትዮጵያ የገንዘብ ቅየራ ውሳኔ በምጣኔ ሀብት ባለሙያ ዐይን
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:06 0:00


XS
SM
MD
LG