አስተያየቶችን ይዩ
Print
ከዚህ ቀደም በተለያየ ጊዜ ታስረው የተፈቱ አባላት በበዙበት ኮሚቴ እየተዘጋጀ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማው ሰልፍ ፍቃድ ማግኘቱን አዘጋጆቹ ተናገሩ።
ሰልፉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጀመሩ ያሉትን ለውጥ ለማበረታታትና ለውጡን አደናቃፊ ናቸው ያሉትን ለማቅገዝ እንደሆነ ጨምረው ተናግረዋል።
አዘጋጆቹን ያነጋገረችው ጽዮን ግርማ ተጨማሪ አላት።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ