በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

«ኢትዮጵያን በዓለም አደባባይ ያስጠሩ ተቸግረው እየኖሩ ነው»


«ኢትዮጵያን በዓለም አደባባይ ያስጠሩ ተቸግረው እየኖሩ ነው»
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:36 0:00

በወጣትነት ዘመናቸው በምድር ጦር፣ ሜታ አቦ እና መብራት ኃይልን በመሰሉ የኢትዮጵያ አንጋፋ የእግር ኳስ ክለቦች የተጫወቱት፤ አስከትለውም ደግሞ የስፖርት ጋዜጠኝነትን ዓለም የተቀላቀሉት ታሪኬ ቀጭኔን ከሚያሳስቧቸው ነገሮች አንዱ የቀድሞ የኢትዮጵያ ስፖርት ባለውለታዎች አስከፊ የህይወት ገጽታ ነው።

XS
SM
MD
LG