በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

«የማህጸን ጫፍ ካንሰር ህክምናን በሀገራችን ለማስፋፋት ሀሳብ አለኝ»የሰሜን ካሮላይና ግዛት የዓመቱ ምርጥ የቤተሰብ ሀኪም ዶ/ር አረጋዊ ግርማይ


ዶ/ር አረጋዊ ግርማይ የሰሜን ካሮላይና ግዛት የዓመቱ ምርጥ የቤተሰብ ሀኪም ተብለው ተመርጠዋል።

የሰሜን ካሮላይና የቤተሰብ ሃኪሞች አካዳሚ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ዶ/ር አረጋዊ ግርማይ የዓመቱ ምርጥ የቤተሰብ ሃኪም ብሎ ሸልሟል።ዶ/ር አረጋዊ የጤና መድህን የሌላቸው እና ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ሀቅመ ደካማ ስደተኞችን በማገልገል ይታወቃሉ። በሽልማቱ መደሰታቸውን ለአሜሪካ ድምጽ የተናገሩት ዶ/ር አረጋዊ በተወለዱባት ኢትዮጵያ የማህጸን ጻፍ ካንሰር የሚከላከል ግልጋሎት ለመስጠት ህልም እንዳላቸው አክለዋል።

ሀብታሙ ስዩም ዝርዝር ዘገባ አለው።

«የማህጸን ጫፍ ካንሰር ህክምናን በሀገራችን ለማስፋፋት ሀሳብ አለኝ» ዶ/ር አረጋዊ ግርማይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:58 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG