በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

40 የሚሆኑ ዐብያተ ክርስትያናት በዩናይትድ ስቴትስ የመስቀል በዓልን በጋራ አከበሩ


በዕለቱ የሰንበት ተማሪዎች መንፈሳዊ ትርዒቶችን አሳይተዋል።
በዕለቱ የሰንበት ተማሪዎች መንፈሳዊ ትርዒቶችን አሳይተዋል።

ቁጥራቸው ወደ 10ሺ የተገመተ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ፣ በዚህ በዋሺንገተን ዙሪያ በሚገኘው ደብረ ገነት መድሃኒያለም የኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የደመራ በዓልን አክብረዋል፡፡

በበዓሉ ላይ ሃይማኖታዊ እና ትወፊታዊ ዳራ ያላቸው ትርኢቶች እና ትምህርቶች ተሰጥተዋል፡፡ከዚህ በተጨማሪ በኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርሰቲያን እና ተከታዮቿ ላይ ደረሰ የተባለ ጥቃት እንዲቆም ተጠይቋል፡፡

የኢትዮጵን መንግስት ወክለው በአከባባሩ ላይ የተገኙት አምባሳደር ፍጹም አረጋ በበኩላቸው መንግስት ነገሮችን ለማስተካካል የተቻለውን እንደሚያደርግ ተናግረዋል፡፡

ሀብታሙ ስዩም በስፍራው ተገኝቶ ያየውን በመቀጠል ያሰማናል፡፡

ወደ 40 የሚጠጉ አብያተ- ክርስትያናት በዩናይትድ ስቴትስ የመስቀል በዓልን አከበሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:58 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG