በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የህዳሴ ግድብ ግንባታን እና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን የደገፈ ትዕይንተ -ህዝብ ተደረገ


ኢትዮጵያ እየገነባች ላለችው የህዳሴ ግድብ ድጋፋቸው ለመስጠት የተሰባሰቡ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በዋሺንግተን ዲሲ ትዕይንተ ህዝብ አከናውነዋል

እሁድ ሃምሌ 18/2013 ዓመት ምህረት ኢትዮጵያ እየገነባች ላለችው ታላቁ የህዳሴ ግድብ እንዲሁም "በህግ ማስከበር ዘመቻ" ላይ ተሰማርቷል ያሉትን የሀገሪቱ የመከላከያ ሰራዊት ለመደገፍ የተሰባሰቡ ትውልደ- ኢትዮጵያዊያን በዋሺንግተን ዲሲ ትዕይንተ ህዝብ አከናውነዋል። በዝግጅቱ ላይ የተገኘው ሀብታሙ ስዩም ከትዐዕይንተ -ህዝቡ አዘጋጆች ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።

የህዳሴ ግድብ ግንባታን እና የመከላከያ ሰራዊትን የደገፈ ትዕይንተ ህዝብ ተደረገ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:01 0:00


XS
SM
MD
LG