በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ውይይት | የኮቪድ19 ስርጭትን ለመግታት የበጎ-ፈቃደኞች ሚና ሲመዘን


ውይይት | የኮቪድ19 ስርጭትን ለመግታት የበጎ-ፈቃደኞች ሚና ሲመዘን
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:47 0:00

ለጋቢና ውይይት አምድ የተመረጠው ርዕሰ ጉዳይ የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመቆጣጠር እየተደረገ ባለው ትግል ውስጥ የወጣቶች የበጎ -ፈቃድ ምላሽ የሚመለከት ነው። ዐበይት እንቅስቃሴዎችን ያነሳሱት፣ ለወደፊቱ ሊወሰዱ የሚገባቸውን ርምጃዎችም የጠቆሙት ተወያዮቻችን በደዲ ሸንተማ፣አክመል ሽፋ፣ጂኔኑስ ፈቃዱ ናቸው።ውይይቱን የመራው ናኮር መልካ ነው።ውይይቱን እንድታዳምጡ ጋብዘናል።

XS
SM
MD
LG