በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ወጪውን ተቋቁመን የቀጠልነው ፣ንባብ ላይ ለውጥ ለማምጣት ፍላጎት ስላለን ነው" መዘምር ግርማ


መዘምር ግርማ ከ40 በላይ የኢንተርኔት ላይ የህጻናት መጽሃፍትን ተርጉሟል
መዘምር ግርማ ከ40 በላይ የኢንተርኔት ላይ የህጻናት መጽሃፍትን ተርጉሟል

መዘምር ግርማ ደብረ-ብርሃን የሚገኘው የራስ አበበ አረጋይ ቤተ-መጽሃፍት መስራች ነው። 40 የሚሆኑ የህጻናት የበይነ-መረብ ላይ መጽሃፍት ከእንግሊዝኛ ቋንቋ ወደ አማርኛ ተርጉሟል።

መዘምር የትርጉም ስራውን የጀመረው የርዋንዳን የዘር ፍጅት በሚዘክርውን ኢማኩሌ ሊባጊዛ Left to tell የተሰኘ መጽሃፍ ነው። ይሄንን መጽሃፍ ያገኘበት ሁኔታ እና የጓደኞቹ ምላሽ በቀጣይ ዓመታት ንባብ ላይ ያተኮሩ ስራዎችን እንዲሰራ መነሻ እንደሆኑትም ይናገራል።

አጠር ያለውን ቆይታ ያዳምጡ!

ምጥን ቆይታ ከራስ አበበ አረጋይ ቤተ-መጽሃፍት መስራች መዘምር ግርማ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:47 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG