በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከአፍሪካ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ጉባዔ ኢትዮጵያዊያን ምን ይጠቀማሉ ?


የዘንድሮውን ጉባዔ የምታዘጋጀው የአዲስ አበባ ከተማ ናት።
የዘንድሮውን ጉባዔ የምታዘጋጀው የአዲስ አበባ ከተማ ናት።

የአፍሪቃ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ጉባኤ(Africa Fintech Summit) በእያመቱ ሚያዚያ ላይ በዮናይትድ ስቴትስ ዋሺንግተን ዲሲ፥ ህዳር ላይ ደግሞ በተመረጠ አንድ የአፍሪካ ከተማ ውስጥ የሚደረግ ፋይናንስ ተኮር የቴክኖሎጂ ድርጅቶች እና ከዘርፉ ጋር ተያያዥ ሚና ያላቸው አካላት የሚመክሩበት መድረክ ነው።

ለዘንድሮው ጉባኤ የተመረጠችው ከተማ የኢትዮጵያ መዲና ፤አዲስ አበባ ሆናለች።ከ200 በላይ ባለሀብቶች፥የቴክኖሎጂ እና ፋይናንስ ዘርፍ ወጣኒዎች እና የመንግስት ባለስልጣናት የሚገናኙበት ይሄ ጉባኤ ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን ምን ርባና አለው።

ለዛሬ የቴክኖሎጂ ወግ እንግዳ ያደረጋቸው ፤ የጉባኤው ሁለተኛ አስተባባሪ ፥የአይቤክስ ፍሮንቲየር የኢንቨስትመንት አማካሪ ድርጅት መስራችም ዘካሪያስ አምሳሉ ይሄን ጥያቄ በመመለስ ይጀምራሉ።ተያያዥ ሀሳቦችንም እንመዛለን።

ከአፍሪካ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ጉባዔ ኢትዮጵያዊያን ምን ይጠቀማሉ ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:29 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG