በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሶስት ወራት ወዲህ የመጀመሪያውን ዕርዳታ ማደረጉን የህጻናት አድን ድርጅት አስታወቀ


.
.

ኢትዮጵያ ውስጥ በትግራይ ክልል የነበረውን ግጭት ተከትሎ ሰብዓዊ ድጋፍ የሚሹ ሰዎች ቁጥር ከፍ ያለ መሆኑን የተለያዩ የረድዔት ድርጅቶች ማስገንዘቢያ ያሳያል።

ከረድዔት ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው የህጻናት አድን ድርጅት ከሶስት ወራት ወዲህ የመጀመሪያ የሆነውን ድጋፍ በአክሱም ከተማና አካባቢ ለሚኖሩ በሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች እንዳዳረሰ ይፋ አድርጓል።

ህጻናት እና ሴቶች እየተጋፈጧቸው ያሉ ችግሮችን እና የድርጅቱን ሰሞነኛ እንቅስቃሴ ለአሜሪካ ድምጽ ያጋሩት የህጻናት አድን ድርጅት ቃል አቀባይ ህይወት እምሻው፣ በመሰራጨት ላይ የሚገኘው ድጋፍ እና ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር ተመጣጣኝ ባለመሆኑ ተጨማሪ ድጋፍ እና ርብርብ እንደሚያሻ ጠቁመዋል።

ሙሉ ቃለ ምልልሱን ያዳምጡ፣

የህጻናት አድን ድርጅት ከሶስት ወራት ወዲህ የመጀመሪያውን ዕርዳታ ማደረጉን አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:56 0:00


XS
SM
MD
LG