በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኦዴፓ የብልጽግና ፓርቲን ለመዋኃድ በሙሉ ድምጽ ወሰነ


ODP logo
ODP logo

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) የብልጽግና ፓርቲን ለመዋኃድ በሙሉ ድምጽ መወሰኑን የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ካሳሁን ጎፌ ተናገሩ ።

አቶ ካሳሁን የክልሉ መንግስት የዜና ተቋም ለሆነው ኦቢኤን በሰጡት ማብራሪያ ላይ የፓርቲው ውህደት በሀገሪቱ የተለያዩ ቦታዎች የሚነሱ ችግሮችን ለማስቆም ካለው አስፈላጊነት አንጻር ታሪካዊውን ውሳኔ የፓርቲው አባላት በሙሉ ድምጽ እንዳጸደቁት አውስተዋል።

ጃለኔ ገመዳ ያሰናዳችውን ዘገባ ሀብታሙ ስዩም ያቀርበዋል።


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG