በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"'ምን አለሽ?' የመሮጥ፣ የማሸነፍ ስሜትን የያዘ ፊልም ነው" - አመልሰት ሙጬ


የ'ምን አለሽ?' ፊልም ማስተዋወቂያ ምስል
የ'ምን አለሽ?' ፊልም ማስተዋወቂያ ምስል

የፊልም ባለሞያዋ አምልሰት ሙጬ፣ ባለፈው ቅዳሜ ሰኔ 29/2011 ‘ምን አለሽ’ የተሰኘ አዲስ ፊልሟን የተለያዩ የፊልም ባለሞያዎች እና የፊልም ኢንደስትሪውን ቢደገፉ መልካም ነው ያለቻቸውን ሰዎች ጋብዛ አስተያየት መቀበሏን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግራለች።

አምለሰት ሙጬ ከዚህ ቀደም ፊቸርና ዶክመንተሪ ፊልም አዘጋጅታ ለተመልካች አቅርባለች። የጋቢና ቪኦኤ ዘጋቢ ኤደን ገረመው አምልሰትን ስለ አዲሱ ፊልሟ ጠይቃ ተከታዩን አዘጋጅታለች።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

"'ምን አለሽ?' የመሮጥ፣ የማሸነፍ ስሜትን የያዘ ፊልም ነው" - አመልሰት ሙጬ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:59 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG