በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ አዲስ የኢንቨስትመንት ህግ ማውጣት ለምን አስፈለጋት?


የኢትዮጵያን የንግድ እና ኢንቨስትመንት ከባቢ ምቹ ለማድረግ የተለያዩ ርምጃዎች እየተወሰዱ እንደሆነ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ አስታወቀ።

የዓለም ባንክ በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ሀገራት ያላቸውን ምቹነት በሚመዝንበት መስፈርት የኢትዮጵያ ደረጃ ከዝቅተኞቹ የሚመደብ እና ለሀገሪቱ ስም የማይመጥን መሆኑን ያነሱት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሚሽነር አበበ አበባየሁ ፣ከኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት ጋር የሚጣጣም ከባቢ ለመፍጠር የደንብ ማውጣት እና አስተደዳር ማሻሻያዎችን የመተግበር ርምጃዎች እየተወሰዱ እንደሆነ ተናግረዋል።

ከማሻሻያዎቹ አንዱ አዲስ የኢንቨስትመንት ህግ ማርቀቅ ነው።በረቂቅ ህጉ እና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ አቶ አበበ አበባየሁ ጋር ቆይታ ያደረገው ሀብታሙ ስዩም ነው።

ኢትዮጵያ አዲስ የኢንቨስትመንት ህግ ለማውጣት ለምን ፈለገች? ቆይታ ከኢንቨስትመንት ኮሚሽነር አበበ አበባየሁ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:44 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG