በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አክቲቪስት ጃዋር መሀመድ የተገኘባቸው ህዝባዊ ስብሰባዎች ድጋፍ እና ተቃውሞን አስተናገዱ

አክቲቪስት ጃዋር መሀመድ
አክቲቪስት ጃዋር መሀመድ

አክቲቪስት ጃዋር መሃመድ ፣"የኢትዮጵያ ፓለቲካ ሽግግር እና የወደፊት ጉዞ" በሚል መርህ በተለያዩ የዮናይት ስቴትስ ከተሞች ህዝባዊ ስብሰባዎች አከናውነዋል።ከእነዚህ መካከል በአትላንታ እና ሲያትል ከተሞች የተደረጉት ህዝባዊ ስብሰባዎች የድጋፍ እና የተቃውሞ ትዕይንቶችን አስተናግደዋል።

ሀብታሙ ስዩም አክቲቪስት ጃዋር መሀመድ የተገኘባቸው ህዝባዊ ስብሰባዎች ካስተባበሩት እንዲሁም ህዝባዊ ስብሰባዎች በተከናወኑባቸው ስፍራዎች በመገኘት የተቃውሞ ድምጻቸውን ካሰሙ ግለሰቦች ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።

አክቲቪስት ጃዋር መሀመድ የተገኘባቸው ህዝባዊ ስብሰባዎች ድጋፍ እና ተቃውሞን አስተናገዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:55 0:00


This item is part of

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG