በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ንግድ እና ምጣኔ ሀብት | ጥቂት ስለ «ወለድ አልባ» ኢስላማዊ የፋይናንስ ተቋማት


ከመደበኛው የባንክ ስርዓት የተለየ አሰራር ያላቸው የፋይናንስ ተቋማት ኢትዮጵያ ውስጥ ለመንቀሳቀስ እየሞከሩ ነው።

ከእነዚህ መካከል ወለድ አልባ ቁጠባ እና ብድርን የሚያበረታቱ እስላማዊ የፋይናንስ ተቋማት ይገኛሉ።

ለመሆኑ የእነዚህ ተቋማት እንቅስቃሴ ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት ምን እርባና አለው?

ሀብታሙ ስዩም በቅርቡ ሂጂራ የተሰኘ ባንክ ለማቋቋም ዋሺንግተን ዲሲ ላይ በተጠራ ጉባኤ ላይ ተገኝቶ ፣በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከባንኩ መስራቾች እና የሃይማኖት አባቶች ጋር ተጨዋውቷል ።

የምስል ዘገባውን ይመልከቱ ።

ንግድ እና ምጣኔ ሀብት | ጥቂት ስለ «ወለድ አልባ» ኢስላማዊ የፋይናንስ ተቋማት
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:13 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG