በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባዶ እግር ፡-ግሪካዊያንን "ያስደመመው" የኢትዮጵያዊያን ትያትር


ባዶ እግር ትያትር በእይታ ላይ
ባዶ እግር ትያትር በእይታ ላይ

የመናገር ነጻነትን ጨምሮ ስለ በርካታ ዲሞክራሲያዊና ሰብአዊ  መብት ጽንሰ-ሀሳቦች ለዓለም ካስተማሩ ፈላስፎች መካከል አንዱ የሆነውን፣የሶቅራጠስ ታሪክ የሚዘክር ቲያትር በበብሄራዊ ቲያትር በመታየት ላይ ይገኛል፡፡

ባዶ እግር የተሰኘው ቲያትር ከጥቂት ወራት በፊት በግሪክ ፣'አክሮፖሊስ' ጣሪያ ዐልባ ማሳያ( አምፊ ትያትር)፣ በአማርኛ ቋንቋ በቀረበ ጊዜም በተመልካቾች ዘንድ ከበሬታን አግኝቷል፡፡

ለመሆኑ ቲያትሩ ለዚህ ዘመን ኢትዮጵያዊያን ምን ርባና አለው? የሚለውን ጥያቄ ጨምሮ ፣ ከጽንሰቱ እስከ ዕይታ ቀኑ ድረስ ያሉ ተዛማች ጉዳዮችን የሚነግረን የራዲዮ ቅኝት በመቀጠል ይሰማል፡፡

አዘጋጅ እና አቅራቢው ሀብታሙ ስዩም ነው፡፡

ባዶ-እግር--ግሪካዊያንን-ያስደመመው-የኢትዮጵያዊያን-ትያትር
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:16 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG