ዋሽንግተን ዲሲ —
ካለ አግባብ በእስር ላይ በነበርኩበት ወቅት ከህግ ውጪ የስራ ውሌ እንዲቋረጥ ተደርጓል በማለት ጦማሪ አቤል ዋበላ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር የገባው ውል መቋጫ አግኝቷል፡፡
ሀብታሙ ስዩም ዝርዝሩን ይነግረናል፡፡