No media source currently available
በአሁኑ ጊዜ ተቋሙን የሚመሩት አቶ ንጉሱ ጥላሁን እንደሚናገሩት ኮሚሽኑ ከአጋሮቹ ጋር በመሆን አዳዲስ የስራ መስኮችን የሚከፍቱ ዘርፎች እንዲበረክቱ፣የስራ ዕድሎች እንዲበዙ ጥረት እያደረገ ይገኛል።በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር 2013 ውስጥ 3 ሚሊየን የስራ ዕድሎችን ለመፍጠር ያቀደው ተቋሙ በተለይ የግብርናው መስክ ሀቅም በማጤን በዘርፉ በርካታ የስራ ዕድሎች እንዲፈጠሩ እንደሚሰራም ጠቁመዋል።