በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቆይታ ከማንዴላ ዋሺንግተን የጉድኝት መርሃ፡ግብር ተሳታፊዎች ጋር


ቆይታ ከማንዴላ ዋሺንግተን የጉድኝት መርሃ፡ግብር ተሳታፊዎች ጋር
ቆይታ ከማንዴላ ዋሺንግተን የጉድኝት መርሃ፡ግብር ተሳታፊዎች ጋር

የወጣት አፍሪቃዊያን መሪዎች ተነሳሽነት መርሃ፡ግብር በእንግሊዝኛው ምህፃር YALI ፣ በቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ የነጻነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ ስም የሰየመው የቀለም ትምህርትና፣የአመራር ስልጠና ከሰሞኑ ተጠናቋል፡፡ ቁጥራቸው ከ30 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን በዚህ መርሃ ግብር ላይ ተሳትፈዋል፡፡

ከታሳታፊዎቹ መካከል ከአራቱ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ስለቀሰሙት ቁምነገር፣ስለ መጪው ዘመን ህልማቸውም አውግተውናል፡፡

ቆይታ ከማንዴላ ዋሺንግተን የጉድኝት መርሃ -ግብር ተሳታፊዎች ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:34:06 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG