በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

 
«ቃል የተገባልን የሽልማት ገንዘብ አልተሰጠንም» የሶልቭ ኢት የቴክኖሎጂ ውድድር አሸናፊ መልካሙ ታደሰ

«ቃል የተገባልን የሽልማት ገንዘብ አልተሰጠንም» የሶልቭ ኢት የቴክኖሎጂ ውድድር አሸናፊ መልካሙ ታደሰ


Screenshot/U.S Embassy Addis Ababa
Screenshot/U.S Embassy Addis Ababa

መልካሙ ታደሰ እና አጋሮቹ SOLVE IT በተሰኘው፣ባሳለፍነው ዓመት መገባደጃ ላይ በተከናወነው ፣ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር ላይ አሸናፊ ሆነዋል።

በሰሩት ባለ 3 አውታር ማተሚያ(3d printer) መሳሪያ የአንደኛ ደረጃን በማግኘታቸው ፣100ሺ ብር ሽልማት እንደሚሰጣቸው ቃል ተግብቶላቸው እንደነበረም ይናገራል።

ሆኖም ወራት ቢያልፉም ፣ ቃል የተገባልን ዘንዘብ አልተሰጠንም ሲልም ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ስሞታ አቅርቧል።

ጉዳዩ የሚመለከታቸው የአወዳዳሪው I cog lab ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጌትነት አሰፋ በበኩላቸው ፣ በሽልማቱ ዙሪያ ያሉ አለመግባባቶችን በተመለከተ መልስ ሰጥተዋል።

ሀብታሙ ስዩም በጉዳዩ ላይ ያዘጋጀውን ዘገባ ያዳምጡ።

«ቃል የተገባለን ሽልማት አልተሰጠንም»- የሶልቭ ኢት የቴክኖሎጂ ውድድር አሸናፊ መልካሙ ታደሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:04 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG