ዋሽንግተን ዲሲ —
ተወዳዳሪዎች ከ3 ደቂቃ ባልበለጠ የጊዜ ተመን ፣ ስለ ሰላም የሚያስቡትን እንዲያሳዩ በሚጠይቀው በዚህ ውድድር ላይ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ የወጡ ወጣቶችን በተከታታይ እናስተዋውቃችኋለን፡፡
ለዛሬ “አናጺው” በሚል ርዕስ የሶስተኛ ደረጃን ያገኘው ቃልኪዳን አበራ፣ ስለ ተወዳደረበት አጭር ፊልምና ስለ ወድድሩ ፋይዳ የነገረንን ሰንቀናል፡፡ከስር የሚገኘውን መስፈንጠሪያ በመጫን ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ