ሻክሮ የሰነበተው የኢትዮጵያ እና አሜሪካ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በምን ደረጃ ላይ ይገኛል?
በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት መቀስቀሱን ተከትሎ የሻከረው የዩናይትድ ስቴትስ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት የሁለቱ ሀገራት መሪዎች በስልክ መነጋገራቸውን ተከትሎ መሻሻል እያሳየ መሆኑን በዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ ተናገሩ። ከሰሞኑ በነበረ የጋዜጠኞች ማስገንዘቢያ መድረክ ላይ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ዕድገት ዕድል ድንጋጌ (አጎአ)አባልነት መሰረዟ የፈጠራቸው ጫናዎችንም አብራርተዋል። የትውልደ -ኢትዮጵያዊያንን ህዝባዊ ዲፕሎማሲ ሚናም አውስተዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 18, 2022
በሞቃድሾ ሶማሊያውያን በአዲሱ አስተዳደር ተስፋ አሳድረዋል
-
ሜይ 17, 2022
ዓለም ባንክ የ300 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምነት ከኢትዮጵያ ጋር ተፈራረመ
-
ሜይ 17, 2022
የደራሼ ግጭት በመባባሱ መንገድ መዘጋቱን ነዋሪዎች እና አሽከርካሪዎች ገለፁ