በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለ አሳታሚነት ብሎም ስለመጻህፍት ፣አጭር ቆይታ ከስንዱ አበበ ጋር


Sinedu Abebe I
Sinedu Abebe I

ስንዱን አበበን "ማን ነሽ ?" ብሎ መጠየቅ ከብዙ መልሶች ያገናኛል።ጋዜጠኛ ነበረች፣ደራሲ ናት፣<<ተዋናይም ነበርኩ>> ብላናለች በአጭር ወጋችን መሃል።

የቅርብ ጊዜ ግብሯ ግን አሳታሚነት ነው።ሴቶች ባልበረከቱበት የመጻህፍት አሳታሚነት ዘርፍ ውስጥ በነበራት ቆይታ እንደዘበት ሊረሱ ፣ሊጠፉ ይችሉ የነበሩ ውብ የስነጽሁፍ ስራዎችን አሰባስባ ለንባብ ማብቃቷን ከውለታ የሚቆጥሩት ጥቂት አይደሉም።

የስብሃት ገ/እግዚሃብሄር፣አውግቸው ተረፈ ፣ሙሉጌታ ተስፋዪ ፣ባሴ ሀብቴ ስራዎች የህትመት ብርሃን እንዲያገኙ አድርጋለች።
ከጥቂት ዓመታት ወዲህ መኖሪያዎን በአሜሪካ ምድር ያደረገችው ስንዱ፣ ከህትመቱ ዓለም ፊቷን አዙራለች።ለምን? ይሄንን እና መጻህፍትን ፤የህትመት ዘርፉን የሚመለከቱ ጉዳዮች አጋርታናለች።

ቀጣዩን የድምጽ መሻገሪያ በመጫን ያዳምጡ።

ስለ አሳታሚነት ብሎም ስለመጻህፍት ፣አጭር ቆይታ ከስንዱ አበበ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:29 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG