No media source currently available
ስንዱን አበበን "ማን ነሽ ?" ብሎ መጠየቅ ከብዙ መልሶች ያገናኛል።ጋዜጠኛ ነበረች፣ደራሲ ናት፣<<ተዋናይም ነበርኩ>> ብላናለች በአጭር ወጋችን መሃል። የቅርብ ጊዜ ግብሯ ግን አሳታሚነት ነው።