በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለኢትዮጵያዊያን ዐይነ-ስውራን ስለተዘጋጀው የመጀመሪያው የብሬል ጋዜጣ


.
.

በሚሊየን ዐይነስውራን እና የዐይን ብርሀን እክል ያለባቸው ዜጎች በሚኖሩባት ኢትዮጵያ እነዚህ ወገኖች በሚረዱት መንገድ መረጃዎችን በህትመት የማዳረስ ዘርፍ ተስፋፍቷል አዳጋች መሆኑ ይነገራል። አንዲት ወጣት ግን ይሄንን ለመቀየር ጥረት ጀምራለች። ስሟ ፍዮሪ ተወልደ ሲሆን “ፈትል” የተሰኘ በዳሰሳ ስርዓት ወይንም በብሬል የተጻፈ እና የሚነበብ ጋዜጣ ከሰሞኑ ይፋ አድርጋለች።

ለአሁኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጋዜጣውን ቅጂዎች እነዚህ የህበረተሰብ ክፍሎች በሚያዘወትሯቸው ስፍራዎች በነጻ እያዳረሰች የምትገኘው ፊዮሪ፣ ጋዜጣዋ ሁሉን አቀፍ መረጃዎችን የምታዳርስ አጋር እንድትሆን እንደምትሻ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግራለች።

ሀብታሙ ስዩም ከፊዮሪ ጋር ያደረገውን አጭር ቆይታ ያዳምጡ።

ለኢትዮጵያዊያን ዐይነ-ስውራን ስለተዘጋጀው የመጀመሪያው የብሬል ጋዜጣ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:52 0:00


XS
SM
MD
LG