በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመስከረም 1 /ሴፕቴምበር 11/ ሃያኛ ዓመት መታሰቢያ

ፕሬዚዳንት ባይደን ኒው ዮርክ፣ ፔንሲልቬንያና የመከላከያ መሥሪያ ቤቱ (ፔንታገን) ውስጥ ተገኝተው ስለመስከረም 1/1994 ዓ.ም. (ሴፕቴምበር 11/2001 ዓ.ም.) የሽብር ጥቃት ሃያኛ ዓመት ዝክር ያደርጋሉ። [(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) ኒው ዮርክ፤ ከሰዓት በኋላ 9 ሰዓት ተኩል። ፔንሲልቬንያ፤ ከምሽቱ 1 ሰዓት ተኩል። ፔንታገን፤ ማታ 5 ሰዓት ተኩል።] ፕሬዚዳንቱ የሚገኙባቸው ሥነ ሥርዓቶች በቀጥታ

የመስከረም 1 /ሴፕቴምበር 11/ ሃያኛ ዓመት መታሰቢያ

XS
SM
MD
LG