በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ዋንጫ - 2017

31ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያዎች ከጥር 7/2009 ዓ.ም እስከ ጥር 28/2009 ዓ.ም. ጋቦን ውስጥ ይካሄዳሉ፡፡ ያለፈው የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ የሆነው የአይቮሪ ኮስት ቡድን ክብሩን ለማሰጠበቅ ከሌሎች 15 ቡድኖች ጋር መፋለም ይጠብቀዋል፡፡የቪኦኤ (የአማረኛ ዝግጅት ክፍል) የግጥሚያዎቹን አካሄድ እየተከታተለ ውጤቶቹንና ሌሎችም ክንዋኔዎችን የሚመለከቱ ዘገባዎችን በተከታታይ ያቀርብላችኋል፡፡

XS
SM
MD
LG