በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

Yali Amharic

ያሊ ማንዴላ ዋሺንግተን ፌሎሺፕ

የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ወጣት የአፍሪካ መሪዎች ጅማሮ (ያሊ) ወጣቶችን በትምህርት የሥልጠና ሥራ፣ በአመራር ሥልጠናና በመረብ በማገናኘት አቅምና ኃይል እንዲኖራቸው ያደርጋል፡፡ የያሊ ከፍተኛው መርኃግብር “ማንዴላ ዋሺንግተን ፌሎሺፕ” የላቀ ችሎታ ያላቸው ከሠሃራ በስተደቡብ ያሉ 500 ወጣት መሪዎች ወደየሃገሮቻቸው ሲመለሱ ሙያዊ ልማትን እንዲደግፉ ክህሎቶቻቸውን በዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንዲያበለፅጉ ዕድል ይሰጣቸዋል፡፡

​ፕሬዚደንት ኦባማ ለያሊ ማንዴላ መሪዎች የሰጡት ንግግር​

የመላ አፍሪካ ያሊ ማንዴላ ዋሺንግተን ፌሎስ

ተጨማሪ
XS
SM
MD
LG