የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት፤ ሐምሌ 20-21/2007 ዓ.ም
የአሜሪካ ድምፅ የአማርኛ ዝግጅት ልዩ ሪፖርት ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ሐምሌ 20-21/2007 ዓ.ም በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ጉብኝት ይዘግባል፡፡ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አዲስ አበባ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ጋር ይገናኛሉ፡፡ ሁለቱ መሪዎች የአፍሪካ ኅብረትንና በሽብርተኝነት ላይ የሚካሄደውን ጦርነት ጨምሮ በሃገሮቻቸው የፖሊሲና የጋራ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ፡፡
ጽሑፎች
ማኅበራዊ ሚዲያ
የፎቶ መድብሎች
-
23/07/2015
የኦባማ ተፈቃሪነት በአፍሪካ
-
30/06/2015
የፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የስራ ጉዞ